The goal is to recognize text inside a scanned digital image. "ዐዲስ፡ያማርኛ፡መዝገበ፡ቃላት by (ደስታ፡ተክለ፡ወልድ።)" is the use case that we are employing. A total of 1285 pages were read, and a Python-tesseract was used to detect Amharic characters (ACR). In other words, it will recognize and "read" amharic text embedded in images.
http://gzamargna.net/html/amargnamezgebeqalat_578.html
፻28 በረጀ ፦-፦በረዘ ፤
አበረደ ፤ (አብረደ) ፤ አቀዘቀዘ ፤ በረዶ ፡ አደረገ ። እግዜር ፡ አለእሳት ‹ አነደደ ፤ አለውሃ ፡ አበረደ።
አበረዴ ፤ ጠብን ፡ ጥምን ፡ አስታገሠ ።
አብራጅ ፤ ያበረደ ፡ የሚያበርድ ፡ የሚ ያቀዘቅዝ ፤ አቀዝቃዥ ።
አብራጃ ፤ አየር ፤ ነፋሻ ፡ ቦታ ፤ ቀዝ ቃዛ ፡ ስፍራ ።
ማብረድ ፤ ማቀዝቀዝ ፡ ማብረዝ ።
ማብረጃ ፡ (ዎች) ፤ እንደ፣መንቀልና፤ እንዶ ፡ ጥዋ ፡ ያለ ፡ ታላቅ ፡ አፈ ፡ ድስት ፡ ብርሌ፤ የጠጅና ፡ የጠላ ፡ ማቀዝቀዣ ፡ የጥማት ፤ ማርኪያ ።
ማብረጃ ፡
አበራረደ ፤ መላልዕሶ፤አበረደ፤እፍፍ፤አለ።
አስበረደ ፤ (አብረደ) ፤ አስቀዘቀዘ ፤ አስበረዘ ፤ እንዲበርድ ፡ እንዲተዘቅዝ ፣ አስደረገ ።
አስበራጅ ፤ ያስበረደ ፡ የሚያስበርድ ፡ የሚ ያስበርዝ ።
ማስበረድ ፤ ሣስቀዝቀዝ ፤ ማስበረዝ ።
ማስበረጃ ፤ ሣማስቀዝተዣ ፤ ማሰበረዣ ።
ተባረደ ፤ ተባረዘ ፡ ተበራረዘ ፤ ተዳከመ ፤ የኀይል የኮልበት ፡ የመንፈሳዊ ፡ ሙቀት ።
መባረድ ፤ መዳከም ፤ መጓደል ።
መባረጃ ፤ መዳከሚያ ፡ መጓደያ ።
አባረዶ ፤ አባረዘ ፡ አቀዛቀዘ ፤ አዳከመ ።
አበራረድ ፤ አቀዛቀዝ ፤መብረድ ፡ በረዶ፣ መኾን።
በረጀ ፦፦ብልዌ ፡ አለ ፦-በረዣ ።
ባሩድ ፤ ድኝና ፡ የአሐያ ከሰል፤ ጩው፣፤ ባሩድ ፤ የሚባል ፡ ደንጊያ ፡ ባንድነት ፣ ተወቅጦ ፤ የተደራጀ ፤ በጠመንዣና ፡ በሽጐጥ ፡ በመትረየስ ፤ በመድፍ ፤ ቀለሕ ፤ ውስጥ ፤ በከምሱርና ፤ በዐረር፤ መካከል ፤ የሚደረግ ፡ ዕይር ።
ባሩድ ፤ ቤት ፤ የጦር ፤ መሣሪያ ፤ በያ ይነቱ ፤ የሚቀመጥበት ፡ ቤት ።
ባሩድ ፡፤ ቤት ፤ ዐጤ ። ምኒልክ ፡ በየሻለ ቃው ፤ የሠሩት ፡ የቀጥር ፡ ጦር ፤ታማኝ ፡ ሰራዊት፤ (የባሩድ ፡ ቤት ፡ ዘበኛ) ።
በረደደ ፤ (በርደደይ) ፤ ረጋ ፡ ጸና ጠነ ከረ ፤ ከበደ፤ በረታ ።
በረደደ ፤ ቀጠቀጠ ፡ መታ ። በረደደ ፡ ዐኮልና ፡ ገቢር ፡ መኾኑን ። አስተውል ።
በረደድ ፤ በርዳዳ ፤ የበረደደ ፡ የጸና ፡ የበ ሪታ ፡ የከበደ ፤ ጽኑ ‹ ጠንካራ ፡ ብርቱ ።
በረደድ ፤ የሰው ፤ ስም ።
አበረደደ ፤ አበረታ ፤ አጸና ፤ አከበዶ ።
ማበርደድ ፤ ማበርታት ፤ ማጥናት ማጠ ንከ: ።
በርዶዶ ፤ ብርቱ ፡ ኀይለኛ ፡ ራስ ፣ የሚ መታ ፡ ጠላ። ቨሸሎን ፡ እይ።
ቦርደዴ ፤ በሐረርጌ አውራጃ ፡ ከዐዋሽ ፤
፣ቀበሌ፥ በረሓ ምድረ፥ በዳ።
በሪዝ ፥ በረዘ) ፤ ጠጅ፣ጣለ፣ በጠበጠ ፤ ዘለለ ፤ ጠላን ፡ ወይም ፤ ውሃን ፤ ከማር ፤ ቀላቀለ ፡ ደባለቀ ። በረሰንና በረደን ‹ እይ ።
በረዘ ፤ ተዝቃዛ ፤ ውሃን ፡ በፍል ፡ ውሃ፣ ላይ ፤ መመረ።
በራዥ ፡ (ገናች) ፤ የበረዘ‹ የሚበርዝ፤ የሚበጠብጥ ፤ በጥባጭ ፡ ጠጅ ፡ ጣይ ፡ መሸተኛ ፣ ዐጣሪ።
ብረዛ ፤ ብጥበጣ ፡ ዝለላ ፡ ቅልቀላ ።
መበረዝ ፤ ቀዝቃዛ ፡ ውሃን ፤ ከሙቅ ፣ ውሃ ፡ ማግባት ፤ማርን ፡ ቤውሃ ፡ መበጥበጥ ፥ ከጠላ ፡ መቀላቀል ።
መበረዣ ፤ ማብረጃ ፡ ማተዝተዣ ፡ ውሃ።
አበረዘ ፤ አበረደ ፡ አበረሰ ፤ አተዘቀዘ ።
አስበረዘ ፤ በሪድ ፡ አስደረገ ፤ አስቀዘ ቀዘ ፤ አስበጠበጠ ።
ማስበረዝ ፤ ማስበጥበጥ፡ጠጅማስጣል።
ማስበረዣ'፤ ማስበጥበጣ ፡ ማስቀዝቀዣ ።
ተበረዘ ፤ (ተበርዘ) ፤ ተበጠበጠ ፡ ተዘ ለለ ፤በረደ፡ በረሰ።
ተበራዥ ፤ የሟሚበረዝ፤ፍል፤ውሃ፣ማር። (ጥ6) ብርዝ ፤ (ብሩዝ) ፤ የተበረዘ ፣ የተቀላ ቀለ ፤ ቅልቅል ፡ (ቅጽል) ።
ብርዝ ፤ ውሃና ፡ ማር ፤ ማርና ፡ ጠላ ፤ የባላ ገር ፤ መጠጥ ፤ ወይም ፤ የጠጅ ፤ ብጥብጥ ፡ (ስም) ።
መበረዝ ፤ መብረድ ፤ መብረስ ።
ተባረዘ ፤ ተቀላቀለ ፡ ተደባለቀ ፡ ተካለሰ ።
መባረዝ ፤ መቀላቀል ፥፤ መደባለቅ ።
መባረዣ ፤ መቀላቀያ ፡ መደባለቂያ ።
ተበራረዘ ፤ የተባረዘ ፡ ድርብ ።
አባረዘ ፤ አቀላቀለ።፣አደባለቀ ፡ አካለሰ።
አባራዥ)፤ ያባረዘ፡ የሚያባርዝ፤አቀላቃይ።
ማባረዝ ፤ ማቀላቀል ፤ ማደባለቅ ።
ማባረዣ ፤ ጣማተላተያ፣ማደባለቂያ፤ዕቃ።